Blog

ራዕይ ማግኘት ድፍረትን ማግኘት

እግዚአብሔር ለተለየ አላማ ፈጥሮሀል፡፡ ራዕይ ለዚህ ዓላማ እንድትለቀቅ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት መሳሪያ ነው፡፡ መፅሐፍ ቅዱስ በመዝ 139፤13-14 ላይ ‹‹አቤቱ አንተ ኩላሊቴን ፈጥረሃልና በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል፡፡ ግሩም

Read More »

የመሳርያ ሳጥን ውስጥ ምን አለ?

እያንዳንዱ ሰው ወንድ ወይም ሴት ስራቸውን ለመስራት የሚያስፈልጋቸውን መሳርያዎች እና ቁሳቁሶች ልዩ ሳጥን አላቸው፡፡ እያንዳንዱ ስራ የተለያዩ አይነት መሳሪያዎችን ይጠይቃል የቧንቧ ሰራተኞች የኤሌክትሪክ ወይንም የመካኒክ

Read More »